Tokyo+Menu

ቶክዮ የጃፓን ዋና ከተማ ነው። ቶክዮ መጀመርያ ኤዶ ተብሎ የተሰራው በ1449 ዓ.ም. ሲሆን በ1595 ዓ.ም. የጃፓን መንግሥት መቀመጫ ከክዮቶ ወደዚህ ተዛወረ። በ186…
ቶክዮ የጃፓን ዋና ከተማ ነው። ቶክዮ መጀመርያ ኤዶ ተብሎ የተሰራው በ1449 ዓ.ም. ሲሆን በ1595 ዓ.ም. የጃፓን መንግሥት መቀመጫ ከክዮቶ ወደዚህ ተዛወረ። በ1860 ዓ.ም. ስሙ 'ቶክዮ' ሆነ። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 35,327,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 12,790,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 35°40′ ሰሜን ኬክሮስ እና 139°45′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ውሂብ ከ: am.wikipedia.org